1/7
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት screenshot 0
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት screenshot 1
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት screenshot 2
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት screenshot 3
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት screenshot 4
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት screenshot 5
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት screenshot 6
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት Icon

Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት

Samuel Minale
Trustable Ranking IconGüvenilir
1K+İndirme
54.5MBBoyut
Android Version Icon5.1+
Android sürümü
4.5.1(13-02-2024)En son sürüm
-
(0 İncelemeler)
Age ratingPEGI-3
İndir
DetaylarİncelemelerSürümlerBilgi
1/7

açıklaması Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት

Bu APP Ortodoks Tewahedo Kilisesi ve sonunda kutlanan Yıllık, Aylık Kutsal Günler Listesi ile Etiyopya Ortodoks Tewahedo Kilisesi Kutsal Azizler, Kutsal Melekler, Kutsal Babalar, Kutsal Anneler ve Tanrı'nın Kutsal Resimler 400'den fazla farklı Kutsal Resimler içerir Uygulamaya İncil ad ve onların meninks bir listesini içerir.


Bu app bulunan Kutsal resimlerin sadece bu APP dahil değildir Aziz bir sürü olmadığını dikkat edin.


በዚህ መተግበሪያ ውስጥ ከ 400 በላይ የቅዱሳን ስዕላትን በማንኛውም ጊዜ ማግኘት እንዲችሉ ካለ እንዲሰራ በመተግበሪያው ውስጥ ስእላቱ እንዲካተቱ ተደርጎዋል ፡፡

ከቅዱሳኑ በረከት ረድኤት ይደርብን

አሜን !!!


ከዚህ በታች ያለው አቡነ ገብርኤል በ 1990 ካሳተሙት “ክብረ ቅዱሳን» ከሚለው መጻሕፍ የተወሰደ ነው


የጥንቱና ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን የሚከተል ክርስቲያን ሁሉ ሥዕሎች ሁለት ዐበይት ጥቅሞችን ያገኛል ይኽውም ትምህርትና ረድኤት ናቸው። ይልቁንም ዓለም ከመፈጠሩ በፊት የነበረው ቃለ እግዚአብሔር ከኃጢአት ብቻ በቀር ፍጹም ሆኖ ሆኖ መጥቶ ከቅድስት ማርያም በድንግልና ተፀንሶ ሥጋን ፣ ነፍስን ነስቶ ከኃጢአት ብቻ በቀር ሰው በድንግልና የተወለደውና ተሰቅሎ በሞቱ ዓለሙን በሥዕል ገልጾ መስበክ መስበክ ፤ ፤ ማስተማር ነው። በዚህም መሠረት የጌታችንን የልደቱን ታሪክ ፣ ታሪክ ፣ የስቅለቱን ታሪክ ፣ የትንሣኤውንና የዕርገቱን በሥዕል ነድፎ ለምእመናን ማቅረብ ማለት የጌታችንን መንግሥት መስበክና ማስተማር ማለት ምክንያቱም ሥዕል ራሱበጉልህ የተጻፈ ማለት ነውና።። የሚለው ተወለደ ፣ ተጠመቀ ፣ ተሰቀለ ፣ ፣ ከሙታን ከሙታን ተለይቶተነሣ… የሚለው የወንጌሉ ታሪክ በሥዕል ማቅረብ ማለት ታሪኩን በጉልህ ጽፎ ማቅረብ ማለት ነው።

የማታስተውሉ ቅዱስ ጳውሎስ ለገላትያ ክርስቲያኖች ተግሳጽ ሲጽፍ «የማታስተውሉ የገላትያ ሰዎች ሆይ ፤ ያለው ፊት ኢየሱስ እንደተሰቀለ ሆኖ ተሥሎ ነበር »ያለው ኢየሱስና ታሪኩን በሚገባ አውቀውትና ከልብም ተረድተውት እንደ ነበር ለመግለጽ ነው (ገላ .3 ፤ 1-2)


በማስተዋል ከላይ እንደተገለጸው ቅዱሳት ሥዕሎች በመመልከትና ልብ ብሎ በማንበብ (በማስተዋል) ታሪኩን በሚገባ ማወቅና መረዳት ስለሚቻል ፤ ስለዚህ በቤተ ክርስቲያን የሚገኙ ሥዕሎች የክርስትና ሃይማኖት አስተማሪዎችና አስረጂዎች መሆናቸውን መገንዘብ ተገቢ ነው።


ርዳታ ጥቅም ከቅዱሳት ሥዕሎች የሚገኘው ሌላው ዐቢይ ጥቅም ደግሞ ረድኤት (ርዳታ) ነው።


ኢየሱስ ክርስቶስ በነበረበት በጣም ቅርብ የነበሩት ክርስቲያኖች በጌታችን ሥዕል ፣ በቅድስት ድንግል ሥዕልና በቅዱሳን ሥዕሎች እንደ ነበር የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ይመሰክራል። ሥርዓት ተቆፍረው የተገኙ የጥንት አብያተ ክርስቲያናት በሥዕላተ ቅዱሳን መማፀን ጥንታዊ ትውፊት ትውፊት (ሥርዓት) እንደሆነ ያመለክታሉ ታሪክን መካድ ደግሞ አያትና ቅድመ አያትን መካድ ማለት ነው። ስለ ሥዕል ክብር የቤተ ክርስቲያን ትውፊታዊ ታሪክ ምስክር ነው። የታወቀው ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊ አውሳብዮስ ቆጶስዘቂሳርያ ስለ ጌታ ሥዕል አጀማመርና አመጣጥ ጽፎ ያቀረበውን ብፁእ አባ ጎርጎርዮስ ሊቀ ጳጳስ ዘሸዋበመጽሐፋቸው ጠቅሰውታል። አኛም የጥቅሱን ፍሬ ነገር ቀጥለን ጠቅሰነዋል።


«ንጉሥ ዐብጋር በዑር በዑር ኤዴሣ ዐብጋር በዚያ ዘመን በጠና ታሞ ፤ ነበር ፤ የጌታችንን ተአምራት በዝና ሰምቶ ይፈውሰው ዘንድ ጽፎ ላከለት ላከለት ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ጌታችንም ፤ ፤ ፤ (ዩካማ) መልእክተኛ ስለነበር ተቀብሎ ካነበበው በኋላ ግን ግን ከጌታ ጋር የተመለሰው የዐብጋር የዐብጋር (መልእክተኛ) መልእክተኛ ሠዓሊ ስለነበር ከጌታችን ጋር ፊቱን በሥዕል ነድፎ ሥሎ (መልእክተኛ) 74 ጋር ይዞ ተመለሰ። ከዚያም አንደ ደረሰ የተላከውን ደብዳቤ ለታመመው ንጉሥ አነበበለት ፤ ሥዕሉንም አሳየው። በዚያን ጊዜ በሽተኛው ንጉሥ የጌታችንን ቃል ሰምቶና ሥዕሉንም በዓይኑ ተመልክቶ ወዲያው እንደ ክርስቲያንታሪክ ክርስቲያንታሪክ 74 74 74 74 74 74 1974 ገጽ) ክርስቲያንታሪክ 74 ክርስቲያንታሪክ


ጌታችን አውሳብዮስ መሸፈኛ ጎልጎታ በሚጓዝበት ወቅት ከሚከተሉት ደጋግ መካከል ቬሮኒካ የተባለች ደግ ሴት የራስዋን መሸፈኛ አውልቃፊቱን መስቀሉን ተሸክሞ ወደ ጎልጎታ ወቅት ወቅት ከሚከተሉት ደጋግ መካከል በደምና በላብ የተጠመቀውን ፊቱን ፊቱን ጠርጎ ጠርጎ ጠርጎ ጠርጎ ጠርጎ ጠርጎ ጠርጎ ጠርጎ ጠርጎ ጠርጎ ጠርጎ ጠርጎ ጠርጎ ጠርጎ በማለት ማለት የፊቱ መልክ በሻሽዋ ላይ ታትሞ ቀረ »በማለት ከላይ የጠቀስነው የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊው አውሳብዮስ ይመሰክራል።


ታሪክ ቅድስት ድንግል ማርያም ሥዕል ደግሞ አምላክ በነበረችበት ክፍለ ዘመን የነበረው ሐዋርያው ​​ቅዱስ ያዕቆብ የጌታን ታሪክ (ወንጌል) ሲጽፍ ስለ ወላዲተ አምላክም ብዙ ጽፎአል። በዚህ የያዕቆብ ወንጌል (ያዕቆብ ታሪክ) በተባለው የትውፊት መጽሐፍ ወንጌላዊው ቅዱስ ሉቃስ ለመጀመሪያ ጊዜ የማርያምን ሥዕል መሃሉ ተጽፎአል።


አውሳብዮስ ኤጲስ ቆጶስ ዘቂሳርያና ሌሎችም የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊዎች መሰከሩት የጥንትዋ ቤተ ክርስቲያን ኢየሱስ ክርስቶስ ሥዕል ፣ ለወላዲተ ፣ ለቅዱሳን መላእክት ፣ ለሰማዕታት ሥዕሎች ከፍ ያለ ክብር የጸጋና የአክብሮት እንዲቀርብላቸው ስታስተምር ኖራለች።። ምእመናንም በቤተ ክርስቲያን ትምህርት መሠረት በሚጸልዩበት ክርስቲያንና በቤታቸው በሚገኘው በግል ጸሎት ቤታችው የጌታችንን የቅድስት ድንግል ማርያምና ​​የቅዱሳንን ሥዕሎች በግድግዳው በመስቀልና የክብር ስግደት በማቅረብሲማፀኑባቸው ኖረዋል።


በዚሁ ሁኔታ የሥዕል ክብር በጥንትዋ ቤተ እንደ ተጠበቀ አስከ ስምንተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ድረስ ከቆየ በኋላ ሳይታሰብ በድንገት ከክርስቲያኖቹ መካከል ጥቂቶች ሰዎች የሥዕልን በመቃወም ተነሡ።። በዚሁ ምክንያት በሮምና በቢዛንታይን ግዛቶች ከባድ ክርክርና ሁከት ተቀሰቀሰ። 7 ጊዜ በ 797 ዓም የምስራቅቤተ ክርስቲያን መሪዎች ጉባዔ አድርገው የቅዱሳንን ሥዕሎችማክበርና መሳም (መሳለም) እንደሚገባ ለሥዕሎቹም የአክብሮት ስግደት ማቅረብ ተገቢ መሆኑን በሰፊው ወስነዋል ወስነዋል ...

ቀሪውን ከዌብሳይቱ ላይ ያንብብቡ

Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት - Sürüm 4.5.1

(13-02-2024)
Diğer sürümler
Yenilikler neSharing Holy Picture is now addedMore Holy Pictures AddedSome bugs fixed specially for android 5+ usersbugfix

Henüz yorum veya değerlendirme yok! İlk yorumu yapmak için lütfen

-
0 Reviews
5
4
3
2
1
Info Trust Icon
İyi Uygulama GarantiliBu uygulamalar virüs, malware ve diğer kötü niyetli saldırılara karşı güvenlik testinden geçti ve herhangi bir tehdit içermez.

Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት - APK Bilgisi

APK sürümü: 4.5.1Paket: sammy.saintpictures.ethiopianorthodoxtewahedochurchholypictures
Android uyumluluğu: 5.1+ (Lollipop)
Geliştirici:Samuel MinaleGizlilik Politikası:https://onesam55.wixsite.com/holypicturesİzinler:12
Ad: Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላትBoyut: 54.5 MBİndirme: 15Sürüm : 4.5.1Yayın Tarihi: 2024-06-06 05:10:33Min Ekran: SMALLDesteklenen CPU:
Paket kimliği: sammy.saintpictures.ethiopianorthodoxtewahedochurchholypicturesSHA1 İmzası: 20:92:B5:A9:9B:67:15:CB:DA:D5:D3:9E:DC:EF:04:8C:90:E3:05:C9Geliştirici (CN): Samuel MinaleKurum (O): Yerel (L): Ülke (C): 00251Eyalet/Şehir (ST):

Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት uygulamasının en son sürümü

4.5.1Trust Icon Versions
13/2/2024
15 i̇ndirme54.5 MB Boyut
İndir

Diğer sürümler

4.4.1Trust Icon Versions
12/8/2020
15 i̇ndirme40 MB Boyut
İndir

Aynı kategorideki uygulamalar

Hoşuna gidebilecekler...